አሚኮ ስፖርት

የአትሌቲክስ የትውልድ ቅብብሎሽ

ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ስፖርት በዘመናት የማይደበዝዝ ታሪክ አላት:: ይህም በአጋጣሚ የተገኘ ሳይሆን በትውልድ ቅብብሎሽ የመጣ የድል ችቦ ውጤት ነው:: ከሻምበል አበበ ቢቂላ ባዶ እግር ጀምሮ፣...

ማራቶን ከሁለት ሰዓት በታች!

የ2026 የለንደን ማራቶን የሰው ልጅ በአካል ብቃት ሊደርስበት የሚችለውን ጣሪያ የፈተነ፣ የሽርፍራፊ ሴኮንዶችን ዋጋ በወርቅ ሚዛን ያስቀመጠ እና በታሪክ መዝገብ በደማቅ ቀለም የተጻፈበት ሆኖ...

ያልተበረዘው ፊሽካ

ጫናዎችን ተቋቁሞ የሕግ የበላይነትን አስከብሯል፤ የሙስና እና የማባበያ ገንዘቦችን ወደ ጎን በመተው ለሀገር እና ለሙያው ታምኗል፤ በሽጉጥ እና በዛቻ ሳይበገር ሜዳ ላይ ፍትህን አንግሷል፤...

የአርሴናል የሚያዝያ ወር እርግማን

የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን የመጨረሻው ምዕራፍ እየተቃረበ ይገኛል:: ፉክክሩም እንደ ኔት ፍሊክስ ተከታታይ ፊልም ይበልጥ አጓጊ እየሆነ መጥቷል:: ማንቸሰተር ሲቲ እንደባለፉት ሦስት...

የሴቶች እግር ኳስ ተስፋዎች እና ችግሮች

የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ በተለይም በፕሪሚየር ሊግም ሆነ በከፍተኛ ሊግ የተለያዩ ተግዳሮቶች ቢፈራረቁበትም ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣ እና ትልቅ ተስፋን ያዘለ ስፖርት መሆኑ...

በዚህ እትም