አሚኮ ስፖርት

በከብቶች ወረርሽኝ  የተፈተነዉ  ውድድር

ለሃያ ሦስት ቀናት ሲደረግ የነበረው የ2025 የቱር ደ ፍራንስ የብስክሌት ውድድር ባለፈው ሳምንት ተጠናቋል። ይህ ታላቅ መድረክ ከጂሮ ዲ’ኢታሊያ ቀጥሎ እና ከቩኤልታ አ ኤስፓኛ...

ታላቁ የቮሊቦል ባለሙያ

ከሀገር ውጪ የቮሊቦል ብሄራዊ ቡድን ያሰለጠነ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ነው፤ ከአንጋፋው ዓለም አቀፍ ኢንስትራክተር አለማየሁ ሸዋታጠቅ ቀጥሎ በሀገራችን በዘርፉ ሁለተኛው የቮሊቦል ኢንስትራክተር ነው። በተጫዋችነት ዘመኑ...

በኔይማር ወጥመድ የገባዉ ባለተሰጥኦ

ላሚን ያማል በኔይማር ጁኔር፣ በሊዮኔል ሜሲ እና በክርስቲያኖ ሮናልዶ ደረጃ ትልቅ ተሰጥኦ እና ክህሎት እንዳለው ብዙዎች ይናገራሉ። የእነዚህ ባለተሰጥኦ የእግር ኳስ ተጫዋቾች አልጋ ወራሽ...

የእግር ኳስ ተጫዋቾች ዋነኛዉ ችግር

የአፍሪካ ሀገራትን የሊግ ደረጃ ያወጣው ቲም ፎርም የተባለው ድረገጽ የኢትዮጵያን ፕሪሚየር ሊግ ከደካማዎች ተርታ አስልፎታል። ምንም እንኳ ከፍተኛ መዋለ ንዋይ እየፈሰሰበት ቢሆንም ከአፍሪካ ሀገራት...

“አዲሱ ዩዜን ቦልት”

እግር ኳስ እያየ እና እየተጫወተ ነው ያደገ፤ ከደቡብ ሱዳናውያን ቤተሰቦቹ አውስትራሊያ ውስጥ ነው የተወለደው፤ ገና ከወዲሁ ክብረወሰኖችን እየሰባበረ አስደናቂ ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል፤ በ200 ሜትር...

በዚህ እትም