አሚኮ ስፖርት

ከጠንካራ አካል ጀርባ የተደበቀው የአእምሮ ጤና ቀውስ

በስፖርቱ ዓለም የአእምሮ ጤና የተዘነጋ እና በዝምታ የታለፈ ትልቅ አደጋ መሆኑ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በግልጽ እየታየ መጥቷል:: ውስጣዊ እና ውጫዊ ችግሮች፣ መገናኛ ብዙኃን እና...

ተስፋ እና ያልተሠሩ የቤት ሥራዎች

የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ከ18 ዓመት በታች የሴቶች ወዳጅነት ዋንጫ በተረኪዬ በቅርቡ ተደርጎ ተጠናቋል:: ይህ ውድድር ከአውሮፓ፣ ከሰሜን አሜሪካ፣ ከደቡብ አሜሪካ እና ከአፍሪካ የተውጣጡ...

የማይበገረዉ  ታይገር

ጎልፍ ለዘመናት በጸጥታ፣ በተረጋጋ እርምጃ እና በሹክሹክታ የሚከናወን የሀብታሞች መዝናኛ ተደርጎ ይቆጠር እንደነበር የስፖርቱ የታሪክ ድርሳናት ያመለክታሉ፡፡ ነገር ግን እ.አ.አ በ1990ዎቹ አጋማሽ ይህን በድንገት...

የተጫዋቾች የአካል ብቃት ፈተና

እግር ኳስ የጉልበት፣ የፍጥነት እና የጽናት ጨዋታ ነው:: የዘመናዊው እግር ኳስ ውበት የሚለካውም ተጫዋቾች ከመጀመሪያው ፊሽካ እስከ መጨረሻው ሴኮንድ ድረስ በሚያሳዩት ፉክክር ነው:: በሲቢኢ...

የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ከሜዳ እስከ ፖለቲካ

ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ (ፊፋ)በ2026 የሚያዘጋጀው የዓለም ዋንጫ በእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ እንደሚከፍት ብዙዎች እየተናገሩ ነው:: ይህ ውድድር ከዚህ ቀደም ከለመድናቸው...

በዚህ እትም