አሚኮ ስፖርት

ፉክክሩ የቀዘቀዘበት መድረክ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር ውድድር በድሬዳዋ እና አዳማ ከተማ ተደርጎ ተጠናቋል። የመጀመሪያው ዙር  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጥቂት የማይባሉ ተስፈኛ ተጫዋቾች ራሳቸውን...

የከሸፈው ተሰጥኦ

ይህ ተጫዋች በትውልዱ ካሉ የላቀ ተሰጥኦ ያለው ነው፤ ኳስ የመግፋት ክህሎቱ እጅን በአፍ ያስጭናል፤ ለቡድን ጓደኞቹ በሚሰጣቸው ጣጣቸውን በጨረሱ ገዳይ ኳሶቹ ይታወቃል፤ እጅግ የተዋጣለት...

የእግር ኳሱ ንጉሥ

ብዘዎች የእግር ኳስ ንጉሥ እያሉ ይጠሩታል፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ለ13 ዓመታት አገልግሏል፤ በ1954 ዓ.ም ሦስተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ ስታነሳ የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች ነበር፤ የካፍ...

እንደ እሳት የሚፋጀዉ ዙፋን

በእግር ኳስ ስፖርት የአሰልጣኞች ሥራ ትልቁ እና አድካሚው ሙያ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይመሰክራሉ። ሁሌም አዳዲስ ሀሳቦችን በማፍለቅ፣ ከተፎካካሪዎቹ በላይ ሆኖ ለመገኘት በርካታ እንቅልፍ አልባ...

አትሌቲክሳችን

እ.አ.አ በ1960 የሮም ኦሎምፒክ አበበ ቢቂላ ታላቅ ገድል ከፈፀመ በኋላ በሀገራችን እና በአህጉራችን በአትሌቲክሱ ዘርፍ ትልቅ መነቃቃት ተፈጥሯል። ከዛን ጊዜ ጀምሮ በሁሉም መድረኮች ኢትዮጵያውያን...

በዚህ እትም