አሚኮ ስፖርት

የአፍሪካ እግር ኳስ የሁለት ዓለማት መስተጋብር

የአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክን መለስ ብለን ስንፈትሽ የምናገኘው በአቧራማ ሜዳዎች ላይ በባዶ እግራቸው እየሮጡ፣ ከፕላስቲክ በተሰራች ኳስ ተጫውተው ያሰለፉትን እና የተፈጥሮ ተሰጥኦቸውን ብቻ ተማምነው...

የዋልያዎቹ የክብር ትግል

የአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክ ሲገለጥ በወርቃማ ቀለም ጎልቶ የሚነበብ አንድ ስም አለ - ኢትዮጵያ። በተለይም በ1950ዎቹ ማብቂያ እና በ60ዎቹ መጀመሪያ የነበረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን...

አፍሪካ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ  

ግዙፉ የአፍሪካ ድግስ የአፍሪካ ዋንጫ ትናንት ተጀምሯል። እ.አ.አ. በ2022 በኳታር ዓለም ዋንጫ ታሪክ የሠራችው እና ለአፍሪካ እግር ኳስ አዲስ ተስፋ የሆነችው ሞሮኮ ይህንን ታላቅ...

የግብ ጠባቂዎችን ትንሳኤ የሚያበስረዉ የጣና ዳርቻዉ ተስፋ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ስታዲየም ገብተው ጨዋታዎችን ሲመለከቱ አንድ ጎልቶ የሚታይ እውነታ አለ፤ በበርካታ ክለቦች በቋሚነት የግብ ክልሉን የሚጠብቁ የውጪ ሀገር ግብ ጠባቂዎች መሆናቸውን። ይህ...

ከአቧራማዉ ኮረብታ እስከ ሳንቲያጎ በርናቤዉ

የእግር ኳስ ውበቱ በዘጠና ደቂቃ የሜዳ ላይ ፉክክር ብቻ  አይደለም። የእግር ኳስ እውነተኛ ጣዕም እና ምስጢር የሚወጣው ከሜዳ ውጪ በሚፈጠሩ የሰዎችን ልብ በሚነኩ አስገራሚ...

በዚህ እትም