አሚኮ ስፖርት

የትናንት ፈተና፣ የዛሬ ወኔ እና የነገ ራዕይ

የሁለት ሺህ አስራ ስምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ቅርጫት ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በሰበታ ከተማ እየተደረገ ይገኛል። በውድድሩ አምስት ክለቦች እየተሳተፉ ሲሆን በዚህ ውድድር ከሚሳተፉ ክለቦች...

በሞሮኮ ምድር የአፍሪካን ክብር የሚረከበው ማነው?

የ2025ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ከውድድርነትም አልፎ የአህጉሪቱ የእግር ኳስ የኃይል ሚዛን የተቀያየረበት፣ የታላላቆች ውድቀት እና የታናናሾች መነሳት የታየበት ታሪካዊ መድረክ እንደሚሆን ከወዲሁ ምልክቶች ታይተዋል፤ እየታየም...

የአፍሪካ የእግር ኳስ አባት

እኝህ ሰው የአፍሪካ እግር ኳስን ለማሳደግ ብዙ ለፍተዋል፤ ደክመዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን እና የአፍሪካ እግር ኳስ ማህበርን የመሰረቱ፣ በፕሬዝዳንትነትም ለ15 ዓመታት ያገለገሉ ናቸው።...

“የነጭ ጠንቋዮች” ዘመን ማብቂያ እና የአፍሪካ አሰልጣኞች ትንሳኤ

ለዐስርት ዓመታት የአፍሪካ ዋንጫ ሲካሄድ ተመልካች በቴሌቪዥን መስኮት የሚመለከተው አንድ የተለመደ ምስል ነበር። በሜዳው ላይ የሚሮጡት፣ የሚላተሙት እና ሜዳ ላይ የሚጠበቡት ጥቁር አፍሪካውያን ሲሆኑ...

የኢትዮጵያውያኑ የገና ጨዋታ – የበረዶ ሆኪ መነሻ

በሀገራችን ዝነኛ ከሆኑት የባህል ስፖርቶች መካከል አንዱ የሆነው የገና ጨዋታ መቼ እንደተጀመረ የሚገልጽ ትክክለኛ የጊዜ ሰሌዳና መረጃ ባይኖርም ከክርስቶስ ልደት በፊት እረኞቹ በተለይ በበጋው...

በዚህ እትም