አሚኮ ስፖርት

አጓጊው ፉክክር

በአራቱም የዓለም ማዕዘን ያለ የእግር ኳስ ደጋፊ እና ተመልካች ለአፍታ እንኳ ትኩረት የማይነፍገው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፉክክር ይበልጥ አጓጊ እየሆነ መጥቷል። ባልተጠበቁ ሁነቶች እና...

የግዮን ንግሥቶች ይሳካላቸው ይሆን?

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ውድድር በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴዲየም ተደርጎ ተጠናቋል። በዚህ መድረክ 14 ክለቦች እየተሳተፉ ሲሆን የአምናው ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ንግድ...

ቡጢኛው በቃኝ ብሏል

“ሰላም ለሁላችሁ፤ አጠር እና ግልጽ አድርጌ እነግራችኋለሁ፤ ከቡጢ ስፖርት መገለሌን አሳውቃችኋለሁ። በቡጢ ቀለበት ውስጥ የነበረኝን እያንዳንዷን ደቂቃ እወዳታለሁ” ይህን መልዕክት በኤክስ ገጹ ያስተላለፈው እንግሊዛዊው...

የመጪው ዘመን የአትሌቲክስ ፈርጥ

ብዙዎች የጥሩነሽ ዲባባ ተተኪ እያሉ ያሞግሷታል፤ የወቅቱ የአፍሪካ ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ አጥላቂ ነች፤ የረጅም ርቀት በተለይ የአምስት ሺህ ሜትር ርቀት ሯጭ ናት፤ የርቀቱ የአለም...

ቢሊየነሩ የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች

ይህን የቀድሞ የእግር ኳስ ተጫዋች ብዙዎች የኤስሚላን እና የአርሴናል ደጋፊዎች ያስታውሱታል። በታጋይነቱ፣ በአይደክሜነቱ፣ በታክቲክ አረዳዱ እና በታታሪነቱም ይታወሳል። በሁሉም የመሀል ሜዳ ስፍራ  በመጫወት ሁለገብ...

በዚህ እትም