አሚኮ ስፖርት

የክለቦች አቋም ሲፈተሸ…

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር የመጀመሪያው ዙር ተጠናቋል። ምድብ አንድ በአዲስ አበባ የተከናወነ ሲሆን ምድብ ሁለት ደግሞ በሀዋሳ ስቴዲየም ነበር የተደረገው። በዚህ...

“ቦክሲንግ ዴይ እና የበዓል ሰሞን” ጨዋታዎች

ቦክሲንግ ዴይ ምንድነው? ቦክሲንግ ዴይን በ1833 እ.አ.አ ቻርለስ ዲክንስ የተባለ ግለሰብ ነው ያስተዋወቀው። በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ባለፀጋ ቤተሰቦች በገና ማግስት (በፈረንጆች ታህሳስ 26...

ዝነኛው ባህላዊ ስፖርት

በሀገራችን ዝነኛ ከሆኑት የባህል ስፖርቶች መካከል አንዱ የሆነው የገና  ጨዋታ መቼ እንደተጀመረ የሚገልጽ ትክክለኛ መረጃ የለም። ይሁን እንጂ ከክርስቶስ ልደት በፊት እረኞቹ በተለይ በበጋው...

“ኮሜንታተሯ” እናት

እ.አ.አ በ2018 በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ በአንፊልድ ሮድ ሊቨርፑል ናፖሊን አስተናግዶ አንድ ለባዶ ማሸነፉ በታሪክ ተመዝግቧል። ግቧንም ሙሀመድ ሳለህ ማስቆጠሩን መረጃዎች አመልክተዋል። ይህን ልብን የሚያሞቀውን...

“ዋናዉ ጤና ነው”

ዋናው ጤና ነው እንዲል የሃገሬ ሰው ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ንጋት ላይ በየቦታው በቡድን እና በግል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሰዎችን ማየት የተለመደ ነው።  የአካል...

በዚህ እትም