አሚኮ ስፖርት

ፊተኞች ኋላ

በኢትዮጵያ የባሕል ስፖርቶች መከናወናቸው ጥሩ ነገር ቢሆንም ስፖርቶቹ ወይም ውድድሮቹ ባሕላዊ ሆነው መቅረታቸው ግን በየትኛውም መስፈሪያ ልክ ሊሆን አይችልም፡፡ በሀገራችን በውድድር መልክ እየተካሄዱ የሚገኙትም ሆኑ ...

ለዋንጫ ማንን ገመቱ?

ከዓለም ዋንጫ እና ከአውሮፓ ዋንጫ ቀጥሎ የብዙ እግር ኳስ አፍቃሪዎችን ቀልብ የሚስበው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ:: የዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሁለቱን የስፔን ኃያላን...

በስፖርት እና በአመጋገብ  ጤናዎን ይጠብቁ

የስልሳ ሰባት ዓመቱ አዛውንት ይብሬ ሷልህ በሳምንት ለሁለት ቀናት ያህል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያደርጋሉ፡፡  እኒሁ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ወደ ሥራ ከመሄዳቸው አስቀድሞ ራሳቸውን...

የአንድ ፈረስ ግልቢያ

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በአውሮፓ ካሉ ሊጐች በብዙ መልኩ ይለያል ቢባል ስህተት  አይሆንም፡፡ ለዚሁ አባባል አስረጂ ይሆን ዘንድ አብነቶችን መጥቀስ ካስፈለገም በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በዓለም...

‘‘የኳሱ ንጉሥ’’

ከአቶ አሰፋ ገብረ ስላሴ ከወ/ሮ ጥሩ መሸሻ በ1936 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቡልቡላ ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ ተወለዱ:: በቤተሰቦቻቸው የሥራ ዝውውር ምክንያትም ፍቅር ከሆነዉ...

በዚህ እትም