አሚኮ ስፖርት

ጉዳት ያደበዘዘዉ መድረክ

እግር ኳስ የንክኪ ስፖርት በመሆኑ ተጫዋቾች ሜዳ ላይ በተደጋጋሚ ሲጎዱ ማየት የተለመደ ነው:: ምንም እንኳን ተጫዋቾች ከጉዳት ለመራቅ በተቻላቸው መጠን ጥረት ቢያደርጉም አሁንም ግን...

በደል የተፈፀመበት ስፖርት

እግር ኳስ በዓለም ላይ ቀዳሚው ተወዳጅ ስፖርት መሆኑን የዘጋርዲያን መረጃ አመልክቷል፡፡ ይህ ተወዳጅ ስፖርት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው የጎላ ሲሆን ዲፕሎማሲያዊ ውጥረቶችን ለማርገብ ዋነኛ...

አዲሱ የማራቶን ንጉሥ

ዝምተኛ ነው፤ በልምምድ ቦታ ቀድሞ እንደሚገኝ አሰልጣኞች ይመሰክሩለታል፤ በባህሪው የተመሰገነ፣ ለሙያው የተገዛ እና ታታሪ አትሌት ነው። ቀነኒሳ በቀለን አርአያዬ ነው ይለዋል፣ በመካከለኛ ርቀት ጀምሮ...

አፍሪካውያን በአውሮፓ…

የመጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም ከአንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ሕዝብ በላይ የሚኖርባት አህጉራችን አፍሪካ አስደናቂ ባህል እና የተፈጥሮ ሀብት እንዳላት ብዙዎች ይስማሙበታል። ነገር ግን...

አጃቢ ወይስ ተፎካካሪ?

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር ውድድር በድሬዳዋ እና አዳማ ከተማ ተደርጎ ተጠናቋል። የሁለተኛው ዙር ውድድር ደግሞ ከየካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ...

በዚህ እትም