አሚኮ ስፖርት

ትውልድ የመገንባት ውጣ ውረድ

የእግር ኳስ ስፖርት እውነተኛ ውበት እና ጥበብ የሚጀምረው በግዙፍ ስታዲየሞች ውስጥ ሳይሆን በየሰፈሩ በሚገኙ አቧራማ ሜዳዎች  ነው:: የነገዋ ኢትዮጵያ ኮከብ ተጫዋቾችዋ የሚፈጠሩት ዛሬ ላይ...

ቫር (VAR) እግር ኳስን እያሳደገ ወይስ እየገደለ?

እግር ኳስ ስፖርት በድራማዊ ክስተቶች የታጀበ መሆኑ በቢሊዮኖች ተወዳጅ አድርጎታል:: ነገር ግን የቪዲዮ ረዳት ዳኛ (VAR) በእግር ኳስ ስፖርት ከተጀመረ በኋላ የስፖርቱ ተፈጥሯዊ ውበት...

ግቦች ቀነሱ? ወይስ ጨመሩ?

እግር ኳስን ማራኪ እና ተወዳጅ ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል ዋነኛው መረብ ላይ የሚያርፉ ግቦች ናቸው:: ደጋፊው ወደ ስታዲየም የሚያቀናውም ሆነ በቴሌቪዥን መስኮት ጨዋታዎችን የሚከታተለው ከማራኪ...

እግር ኳስን የተጠናወተው በሽታ

የአውሮፓ እግር ኳስ በዓለማችን ላይ እጅግ ተወዳጅ፣ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር የሚንቀሳቀስበት እና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተመልካቾችን በየሳምንቱ ከቴሌቪዥን መስኮት እና ከስታዲየም ጋር የሚያስተሳስር ግዙፍ ኢንዱስትሪ...

የኢትዮጵያን ፕሪሚየር ሊግ ዳኝነት ማን ይታደገዋል?

በዘንድሮው የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛው ዙር ውድድር ተጀምሯል። የመጀመሪውን ዙር  ፉክክር ያደበዘዘው የዳኝነት ስህተት ጉዳይ የእግር ኳስ ቤተሰቡን ከስታዲየም እስከ ማህበራዊ ሚዲያ  መነጋገሪያ...

በዚህ እትም