አሚኮ ስፖርት

የቢሊዮኖች ቁማር እና እብደት

ለአንድ ወር የቆየው የ2026ቱ የአውሮፓ የክረምት የዝውውር ወቅት በቢሊዮን ዶላሮች ቁማር፣ በድራማ እና በከፍተኛ የደጋፊዎች ስሜት ታጅቦ ተጠናቋል፡፡ የዝውውሩ ሂደትም የአምስቱ ታላላቅ ሊጎችን የገንዘብ...

የላሊበላው ዳኛ ሀይማኖት አዳነ

በተጫዋቾች እና አሰልጣኞች የተከበረ፤ የተወደደ፣ ለሙያው የታመነ እና ያደረም ነው፡፡ ጫናዎችን ተቋቁሞ የሕግ የበላይነትን አስከብሯል፤ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ምስጉን ዳኛ ተብሎ ተመርጧል፤ በአጠቃላይ በዳኝነት...

የኃያላኑ የዋንጫ ሽኩቻ

የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች አዲስ የውድድር ዘመን ሲጀምሩ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የእግር ኳስ አፍቃሪያን ቀልብ ከሚሳብባቸው መድረኮች መካከል የስፔን ላሊጋ አንዱ ነው፡፡ የስፔን ክለቦች በአህጉራዊ...

የኢትዮጵያ ማርሻል አርት እና ቡጢ

በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ፍጥነት እያደጉ ካሉ የስፖርት ዘርፎች መካከል የሚክስድ ማርሻል አርት (ኤም ኤም ኤ) እና ቡጢ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ፡፡ ማርሻል አርት በስህተት...

ትንቅንቁ ተጀምሯል፤ ዋንጫውን ማን ያነሳዉ  ይሆን?

የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዘመን በይፋ ተጀምሯል። ዘንድሮ የሚታየው ፉክክር በሜዳ ላይ ብቻ የሚወሰን አይደለም፤ ቴክኖሎጂ፣ የፋይናንስ ሕጎች፣ የአሰልጣኞች ለውጥ እና የተጫዋቾች ጥራት...

በዚህ እትም