አሚኮ ስፖርት

የእግር ኳሱ ንጉሥ

ብዘዎች የእግር ኳስ ንጉሥ እያሉ ይጠሩታል፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ለ13 ዓመታት አገልግሏል፤ በ1954 ዓ.ም ሦስተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ ስታነሳ የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች ነበር፤ የካፍ...

እንደ እሳት የሚፋጀዉ ዙፋን

በእግር ኳስ ስፖርት የአሰልጣኞች ሥራ ትልቁ እና አድካሚው ሙያ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይመሰክራሉ። ሁሌም አዳዲስ ሀሳቦችን በማፍለቅ፣ ከተፎካካሪዎቹ በላይ ሆኖ ለመገኘት በርካታ እንቅልፍ አልባ...

አትሌቲክሳችን

እ.አ.አ በ1960 የሮም ኦሎምፒክ አበበ ቢቂላ ታላቅ ገድል ከፈፀመ በኋላ በሀገራችን እና በአህጉራችን በአትሌቲክሱ ዘርፍ ትልቅ መነቃቃት ተፈጥሯል። ከዛን ጊዜ ጀምሮ በሁሉም መድረኮች ኢትዮጵያውያን...

አጓጊው ፉክክር

በአራቱም የዓለም ማዕዘን ያለ የእግር ኳስ ደጋፊ እና ተመልካች ለአፍታ እንኳ ትኩረት የማይነፍገው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፉክክር ይበልጥ አጓጊ እየሆነ መጥቷል። ባልተጠበቁ ሁነቶች እና...

የግዮን ንግሥቶች ይሳካላቸው ይሆን?

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ውድድር በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴዲየም ተደርጎ ተጠናቋል። በዚህ መድረክ 14 ክለቦች እየተሳተፉ ሲሆን የአምናው ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ንግድ...

በዚህ እትም