አሚኮ ስፖርት

ዝነኛው ባህላዊ ስፖርት

በሀገራችን ዝነኛ ከሆኑት የባህል ስፖርቶች መካከል አንዱ የሆነው የገና  ጨዋታ መቼ እንደተጀመረ የሚገልጽ ትክክለኛ መረጃ የለም። ይሁን እንጂ ከክርስቶስ ልደት በፊት እረኞቹ በተለይ በበጋው...

“ኮሜንታተሯ” እናት

እ.አ.አ በ2018 በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ በአንፊልድ ሮድ ሊቨርፑል ናፖሊን አስተናግዶ አንድ ለባዶ ማሸነፉ በታሪክ ተመዝግቧል። ግቧንም ሙሀመድ ሳለህ ማስቆጠሩን መረጃዎች አመልክተዋል። ይህን ልብን የሚያሞቀውን...

“ዋናዉ ጤና ነው”

ዋናው ጤና ነው እንዲል የሃገሬ ሰው ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ንጋት ላይ በየቦታው በቡድን እና በግል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሰዎችን ማየት የተለመደ ነው።  የአካል...

ታዳጊዉ የቼዝ ንጉሥ

የ2024 የዓለም ቼዝ ሻምፒዮና በቅርቡ በሲንጋፖር ተደርጎ ተጠናቋል። እልህ አስጨራሽ የሆነው የፍጻሜ ውድድር ቻይናዊው ዲንግ ሊረን እና ህንዳዊው ጉኬሽ ዶማራጁን አገናኝቷል። የፍጻሜ ውድድሩንም ህንዳዊው...

ከአዲሶቹ መሪዎች ምን ይጠበቃል?

ኢትዮጵያ ለአትሌቲክስ ስፖርት የማይነጥፍ የተፈጥሮ ፀጋ ያላት ሀገር ናት። በየርቀቱ እንደ አብሪ ኮከብ የሚወረወሩ አትሌቶች የሚፈለፈሉባት ሀገር ጭምር ናት። በአበበ ቢቂላ የተጀመረው ገድል በትውልድ...

በዚህ እትም