አሚኮ ስፖርት

ደፋሪዎቹ…

ከመዝናኛው ዘርፉ ከፊልሙ ኢንዱስትሪ ቀጥሎ የእግር ኳስ ስፖርት ረብጣ ቢሊዮን ዶላሮች የሚንቀሳቀስበት ዘርፍ መሆኑን የፎርብስ መጽሔት መረጃ ያስነብባል። በዚህ ተወዳጅ  ስፖርት ባለ ተሰጥኦ የእግር...

አረንጓዴዉ ጎርፍ በጋና

እ.አ.አ በ1920ዎቹ አፍሪካውያን አንድነታቸውን እና ሕብረታቸውን ለማጠናከር አንድ የስፖርት የውድድር መድረክ ማዘጋጀት አስፈለጋቸው። ሊዘጋጅ የተፈለገው የስፖርት መድረክ ደግሞ “የመላው አፍሪካ ጨዋታ” እንደነበር መረጃዎች አመልክተዋል።...

እጃቸዉ ያልተባረከላቸዉ

በእግር ኳስ ስፖርት ግብ ጠባቂዎች እና ተከላካዮች በመጀመሪያው የሜዳ ክፍል የሚገኙ ሲሆን ሚናቸውም መረባቸውን አለማስደፈር ነው። ከተከላካዮቹ የበለጠ ግን የግብ በሩን የመጠበቅ ተግባር እና...

ከስደት መላሹ ስታዲየም

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ስፖርት  ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ቢያስቆጥርም መሰረተ ልማቶቹ ግን የተሟሉ አይደሉም። የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች፣ የታዳጊ ፕሮጀክት እና ማሰልጠኛ ማዕከላት አለመኖር ለአብነት...

ሜዳ ቴኒስ እና አዳዲስ ፊቶች

በዓለም ላይ ተወዳጅ ከሆኑ ስፖርቶች መካከል የሜዳ ቴኒስ አንዱ ነው። የሜዳ ቴኒስ ስፖርት በአስፋልት፣ በሸክላ እና በሰው ሠራሽ ሳር በተነጠፈለት ሜዳ የሚዘወተር ነው። ስፖርቱ...

በዚህ እትም