አሚኮ ስፖርት

ከዳንኪራዉ መልስ

ባለፉት 64 ዓመታት በአውሮፓ ዋንጫ ታሪክ በርካታ ያልተጠበቁ ድራማዊ ሁነቶች እና ክስተቶች ተፈጥረው አልፈዋል። ለዋንጫ የተገመቱት ብዙ ርቀት ሳይጓዙ ያልተጠበቁት ቡድኖች በመድረኩ ነግሰው ታይተዋል።...

ወደ ከፍታ እየወጣ ያለው ማዕከል

አማራ ክልል ለአትሌቲክስ ስፖርት ፀጋውን አብዝቶ የሰጠው ክልል ነው። ምቹ የመሬት አቀማመጥ እና ተስማሚ የአየር ፀባይ አለው። ለዘርፉ የሚሆን ደጋ፣ ወይና አደጋ እና ቆላማ...

ግዙፉ የአውሮፓ መድረክ

ከስልሳ አራት ዓመታት በፊት እ.አ.አ በ1960 በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር አማካኝነት ግዙፉ የአውሮፓ እግር ኳስ መድረክ የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር መጀመሩን መረጃዎች ያመለክታሉ። ይህ የእግር...

ፓሪስ በጉጉት የምትጠብቀዉ

በአትሌቲክስ ስፖርት ስኬታማ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አንዱ ነው፣ በመጨረሻዎቹ መቶ ሜትሮች ተፎካካሪዎቹን ወደ ኋላ በመተው እንደ አቦ ሸማኔ በመፈትለክ ይታወቃል፤ በዓለም ሀገር አቋራጭ ውድድር...

የክለቦች ንጉሥ

በእግር ኳሱ ዓለም እጅግ ስማቸው ከናኘ ክለቦች መካከል ቀዳሚው ነው፤ በርካታ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ደጋግሞ በማንሳት የሚቀድመው የለም፤ በታሪክ ወደ ታችኛው የሊግ እርከን...

በዚህ እትም