አሚኮ ስፖርት

በጥቂቶቹ ውበቱ የደበዘዘዉ ስፖርት

ተወዳጁ የእግር ኳስ ስፖርት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ  ጽንፍ በረገጡ ዘረኞች ምክንያት ውበቱ እየደበዘዘ እና የቆዳ ቀለማቸው ጥቁር የሆኑ ተጫዋቾች የሚሳቀቁበት መድረክ እየሆነ መጥቷል። በእግር...

ፉክክሩ የቀዘቀዘበት መድረክ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር ውድድር በድሬዳዋ እና አዳማ ከተማ ተደርጎ ተጠናቋል። የመጀመሪያው ዙር  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጥቂት የማይባሉ ተስፈኛ ተጫዋቾች ራሳቸውን...

የከሸፈው ተሰጥኦ

ይህ ተጫዋች በትውልዱ ካሉ የላቀ ተሰጥኦ ያለው ነው፤ ኳስ የመግፋት ክህሎቱ እጅን በአፍ ያስጭናል፤ ለቡድን ጓደኞቹ በሚሰጣቸው ጣጣቸውን በጨረሱ ገዳይ ኳሶቹ ይታወቃል፤ እጅግ የተዋጣለት...

የእግር ኳሱ ንጉሥ

ብዘዎች የእግር ኳስ ንጉሥ እያሉ ይጠሩታል፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ለ13 ዓመታት አገልግሏል፤ በ1954 ዓ.ም ሦስተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ ስታነሳ የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች ነበር፤ የካፍ...

እንደ እሳት የሚፋጀዉ ዙፋን

በእግር ኳስ ስፖርት የአሰልጣኞች ሥራ ትልቁ እና አድካሚው ሙያ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይመሰክራሉ። ሁሌም አዳዲስ ሀሳቦችን በማፍለቅ፣ ከተፎካካሪዎቹ በላይ ሆኖ ለመገኘት በርካታ እንቅልፍ አልባ...

በዚህ እትም