አሚኮ ስፖርት

መረን የለቀቀዉ ክፍያ

የእግር ኳስ ስፖርት በሀገራችን በተጀመረበት ጊዜያት ተጫዋቾች ለአምሮታቸው እና ለፍላጎታቸው ብቻ ይጫወቱ እንደነበር መረጃዎች ያመለክታሉ። ቀስ በቀስ ግን እግር ኳስ መጫወት ሥራ ሆኖ የገቢ...

የክፍለ ዘመን እርግማን ሲነሳ

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የአውሮፓ እግር ኳስ የሰርክ ወግ የነበረ፣ ለ11 ዓመታት በባቫሪያኑ ክለብ ባየርሙኒክ ተይዞ የነበረውን የበላይነት የገታ፣ በአውሮፓ በተከታታይ 51 ጨዋታዎችን በማሸነፍ ክብረወሰን...

ተወዶ የተዘነጋዉ ስፖርት

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም በአማራ ክልል በሁሉም ቦታዎች እኩል ከሚወደዱ ስፖርቶች መካከል የቮሊቦል ስፖርት አንዱ ነው። ከገጠር እስከ ከተማ በስፋት ይዘወተራል። በትምህት ቤቶች እና...

የፕሪሚየር ሊግ ወጎች

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ባልተጠበቁ ሁነቶች እና ድራማዊ ክስተቶች ታጅቦ ዓመቱ ተደምድሟል። የማንቸስተር ከተማ በተከታታይ ለአራተኛ ጊዜ ውኃ ሰማያዊ ቀለም የሆነችበት፣...

የግዮን ንግሥቶች ከፍታ

የ2016 የሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር በቅርቡ መጠናቀቁ ይታወሳል። የሀገሪቱ ሁለተኛው የሊግ እርከን በሆነው ከፍተኛ ሊግ ዘንድሮ ሁለት የአማራ ክልል ክለቦች ተሳትፈዋል፣ ባሕር ዳር ከተማ...

በዚህ እትም