አሚኮ ስፖርት

አትሌቲክሳችን

እ.አ.አ በ1960 የሮም ኦሎምፒክ አበበ ቢቂላ ታላቅ ገድል ከፈፀመ በኋላ በሀገራችን እና በአህጉራችን በአትሌቲክሱ ዘርፍ ትልቅ መነቃቃት ተፈጥሯል። ከዛን ጊዜ ጀምሮ በሁሉም መድረኮች ኢትዮጵያውያን...

አጓጊው ፉክክር

በአራቱም የዓለም ማዕዘን ያለ የእግር ኳስ ደጋፊ እና ተመልካች ለአፍታ እንኳ ትኩረት የማይነፍገው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፉክክር ይበልጥ አጓጊ እየሆነ መጥቷል። ባልተጠበቁ ሁነቶች እና...

የግዮን ንግሥቶች ይሳካላቸው ይሆን?

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ውድድር በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴዲየም ተደርጎ ተጠናቋል። በዚህ መድረክ 14 ክለቦች እየተሳተፉ ሲሆን የአምናው ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ንግድ...

ቡጢኛው በቃኝ ብሏል

“ሰላም ለሁላችሁ፤ አጠር እና ግልጽ አድርጌ እነግራችኋለሁ፤ ከቡጢ ስፖርት መገለሌን አሳውቃችኋለሁ። በቡጢ ቀለበት ውስጥ የነበረኝን እያንዳንዷን ደቂቃ እወዳታለሁ” ይህን መልዕክት በኤክስ ገጹ ያስተላለፈው እንግሊዛዊው...

የመጪው ዘመን የአትሌቲክስ ፈርጥ

ብዙዎች የጥሩነሽ ዲባባ ተተኪ እያሉ ያሞግሷታል፤ የወቅቱ የአፍሪካ ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ አጥላቂ ነች፤ የረጅም ርቀት በተለይ የአምስት ሺህ ሜትር ርቀት ሯጭ ናት፤ የርቀቱ የአለም...

በዚህ እትም