አሚኮ ስፖርት

የሳዑዲ ስፖርት ገበያ

ሳዑዲ አረቢያ በመካከለኛው ምሥራቅ በፍጥነት እያደገች ያለች ሀገር ስትሆን ከ34 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ እንዳላት ይገመታል። ሀገሪቱ ምጣኔ ሀብቷን ለማሳደግ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከፍተኛ መዋእለ...

ባህል ስፖርት ወይስ ፌስቲቫል?

21ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድር እና 17ኛው የባህል ፌስቲቫል  በቅርቡ ተደርጎ መጠናቀቁ የሚታወስ ነው። በዚህ ውድድር 12 ክልሎች እና ሁለት ከተማ አሥተዳደሮች በ11 የስፖርት...

ተንሳፋፊው ስፖርተኛ

ይህ ስም ባለፉት አራት ዓመታት በስፖርቱ ዘርፍ ተደጋግሞ ተነስቷል፣ እርሱ በተሳተፈበት መድረክ ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን ክብረ ወሰኖችም ተሰብረዋል። ገና 24 ዓመት እድሜ ላይ ቢገኝም...

“ዲያመንድ ሊግ” እና ኢትዮጵያውያን

በአትሌቲክሱ ዘርፍ በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ የግል ውድድሮች መካከል አንዱ ነው። የመድረኩ አሸናፊ አትሌቶች ዳጎስ ያለ ሽልማት የሚያገኙበት ጭምር ውድድር ነው- የዋንዳ ዲያመንድ ሊግ ውድድር።  ይህ...

ከአርሴናል የተገፉት…

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሴናል ከ20 ዓመታት በኋላ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት እየተፎካከረ ይገኛል። በዋንጫ ፉክክር ውስጥ እንዲቆይ ደግሞ የስፔናዊው ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ ሚና...

በዚህ እትም