አሚኮ ስፖርት

አካዳሚዎች እና ህልማቸዉ

የእግር ኳስ አካዳሚዎች ወጣቶችን በማዘጋጀት  ለከፍተኛ ደረጃ የሚያበቃቸውን የሥነ ምግባር፣ የቴክኒክ፣  የታክቲክ እና የአካል ብቃታቸውን በማጎልበት የላቀ ሚና ይጫወታሉ። በዘርፉ ባለ ተሰጥኦ ታዳጊዎች በሳይንሳዊ...

የተጫዋቾች አጃቢ

እርስዎ የእግር ኳስ ደጋፊ ላይሆኑ ይችላሉ፣ ቢሆንም በተለያየ አጋጣሚ እግር ኳስን ተመልክተው የሚያውቁ ከሆኑ ታዳጊ ሕፃናት ከተጫዋቾች ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘው ወደ ሜዳ ሲገቡ...

አሸናፊ ለመሆን

በቀደሙት ጊዜያት በአትሌቲክሱ ዘርፍ ኢትዮጵያውያን የነበራቸው ጠንካራ የአሸናፊነት ሥነ ልቦና እና ወኔ ሌሎች በርካታ ስፖርተኞች ዘርፉን እንዲቀላቀሉ ምክንያት ሆኗል። ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ ቀነኒሳ...

በተሻሻለዉ ሕግ ማን ይጠቀማል?

በአስደናቂ ፍጥነት እየተሻሻሉ እና እያደጉ ከመጡ ስፖርቶች መካከል እግር ኳስ አንዱ ነው። ይህ ተወዳጅ ስፖርት ከታክቲኩ እና ከቴክኒኩ ባሻገር ሕጎቹም እየተሻሻሉ እና እየተቀየሩ መጥተዋል።...

የከፍተኛ ሊግ ክለቦቻችን አቋም

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሚመራቸው ውድድሮች መካከል የሀገሪቱ ሁለተኛው የሊግ እርከን የሆነው ከፍተኛ ሊግ አንዱ ነው:: የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር ወደ ትልቁ  የሊግ...

በዚህ እትም