አሚኮ ስፖርት

የታዳጊዎቹ ብክነት

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ባስቀመጠው ሕግ መሰረት እያንዳንዳቸው የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ቢ (የወጣቶች ) ቡድን እንዲይዙ ያስገድዳል። ክለቦቹ አምስት ታዳጊ ተጫዋቾችን ደግሞ በስብስባቸው...

አካል ጉዳት ያልበገራቸዉ

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ ማግስት የጀርመኑ ናዚ ሂትለር በአይሁዶች ላይ አሰቃቂ የዘር ፍጅት ማድረሱን የታሪክ ስንክሳር ያስረዳል። በተአምር ከዚህ ሞት ያመለጡ እና አካላዊ...

ያልተገባ የተጨዋቾች ባህሪ እና መዘዙ

በሙያቸው የበቁ (profissional) የእግር ኳስ ተጫዋቾች ሥራቸውን ያከብራሉ፤ ለሙያቸውም ይታመናሉ፤ ለለበሱት መለያ የሚዋደቁ ናቸው።በሜዳ ውስጥም ሆነ ከሜዳ ውጪ ከዓላማቸው ዝንፍ የማይሉ እንደ አለት የጠነከረ...

የዝነኛው ክለብ ውድቀት

በደቡብ አሜሪካ ስድስተኛው ዝነኛ ፣ስመ ጥር እና ስኬታማ ክለብ ነው፤የዓለምን እግር ኳስ የተቆጣጠሩ የላቀ ተሰጥኦ ያላቸውን ተጫዋቾችንም አፍርቷል። በብራዚል ከሚገኙ ሦስት አንጋፋ እና...

ትኩረት የተነፈገዉ ሊግ

የዘንድሮው የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ውድድር ህዳር 16/ 2016 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ ተጀምሯል። የመክፈቻ ሥነ ስርዓቱ ልክ እንደ ባለፉት አራት ዓመታት ቀዝቀዝ ያለ...

በዚህ እትም