አሚኮ ስፖርት

ኢትዮጵያውያን በኦሎምፒክ

የ2024ቱ የፓሪስ ኦሎምፒክ ከአራት ቀናት በኋላ ይጀመራል:: በኦሎምፒክ ድግሱ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክም ወደ ቦታው አምርቷል:: ሀገራችን በኦሎምፒክ መድረክ ዘግይተው መሳተፍ ከጀመሩ ሀገራት መካከል አንዷ...

በጉጉት የሚጠበቀዉ ድግስ

በምድራችን ከሚከናወኑ ዓለም አቀፋዊ ስፖርታዊ ዝግጅቶች መካከል የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ቀዳሚ ነው:: የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ከ200 በላይ ሀገራት የሚሳተፉበት የዓለም ቀዳሚ የስፖርት ሁነት ተደርጎም ይወሰዳል:: ይህ...

አዲስ ሻምፒዮን ያሳየን የውድድር ዓመት

የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል። ፕሪሚየር ሊጉ በአዲስ መልኩ ከተጀመረበት 1990 ዓ.ም ወዲህ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሊጉን ዋንጫ ያሳካ...

የመጫረሻዎቹ አራት ቡድኖች

በመካከለኛው አውሮፓዊቷ ሀገር ጀርመን ለአንድ ወር ያህል ሲካሄድ የነበረው ግዙፉ የአውሮፓውያን እግር ኳስ ድግስ ተጠናቋል። በዚህ 17ኛው የእግር ኳስ መድረክ ያልተጠበቁ ድራማዊ ክስተቶች ታይተው...

የብዙዎች የስፖርት አባት

ቤት ለቤት በመዞር በር እያንኳኩ አካል ጉዳተኛ ታዳጊዎችን መልምለዋል፤ ብዙ አካል ጉዳተኞች ስፖርቱን እንዲቀላቀሉ ምክንያት ሆነዋል፤ በፓራለምፒክ ስፖርት በዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ መድረኮች...

በዚህ እትም