አሚኮ ስፖርት

ኮሌጅ የበጠሱ ስፖርተኞች

ስፖርተኞች ሜዳ ላይ በሚያሳዩት ድንቅ እንቅስቃሴ ከብዙ ሚሊዮን ተመልካች አድናቆት እና ሙገሳ ይቸራቸዋል። ይሁን እንጂ ስፖርተኞች ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን በመቀላቀል ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ብሎ ብዙዎች...

የክለቦች ሽሚያ እና የተጫዋቾች መዳረሻ

በእግር ኳሱ ዓለም ኢትዮጵያን ጨምሮ በአውሮፓ እና በሌሎች አብዛኞቹ ሀገራት የተጫወች ዝውውር የሚፈፀመው በክረምት እና በጥር ወቅት ነው:: የጥር የተጫዋቾች ዝውውር ክለቦች የቡድናቸውን ክፍተት...

ማጣሪያ ዳገት የሆነበት ብሄራዊ ቡድን

የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ በአሜሪካ፣ካናዳ እና ሜክሲኮ አስተናጋጅነት ከሁለት ዓመታት በኋላ ይከናወናል። ሀገራትም በእግር ኳስ ድግሱ ለመሳተፍ የማጣሪያ ውድድሮችን እያከናወኑ ነው። በሦስት ሀገራት በሚደረገው በዚህ...

ከዳንኪራዉ መልስ

ባለፉት 64 ዓመታት በአውሮፓ ዋንጫ ታሪክ በርካታ ያልተጠበቁ ድራማዊ ሁነቶች እና ክስተቶች ተፈጥረው አልፈዋል። ለዋንጫ የተገመቱት ብዙ ርቀት ሳይጓዙ ያልተጠበቁት ቡድኖች በመድረኩ ነግሰው ታይተዋል።...

ወደ ከፍታ እየወጣ ያለው ማዕከል

አማራ ክልል ለአትሌቲክስ ስፖርት ፀጋውን አብዝቶ የሰጠው ክልል ነው። ምቹ የመሬት አቀማመጥ እና ተስማሚ የአየር ፀባይ አለው። ለዘርፉ የሚሆን ደጋ፣ ወይና አደጋ እና ቆላማ...

በዚህ እትም