አሚኮ ስፖርት

ተጫዋቾቻችን በሌሎቹ ለምን ተፈላጊ አልሆኑም?

በአራቱም የዓለም ማዕዘን የሚገኙ የእግር ኳስ ተጫዋቾች የብቃታቸው ጫፍ ሲደርሱ ወደ አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች አቅንተው መጫወት ህልማቸው እንደሆነ የማይካድ ሀቅ ነው። ህልማቸውን እውን...

አፍሪካዊው አቦ ሸማኔ

የወቅቱ የአፍሪካ ፈጣኑ የመቶ ሜትር ሯጭ ነው:: እንደ ሮኬት ይፈጥናል፤ በወጣቶቹ መድረክ የክብረ ወሰን ባለቤት ጭምር ነው፤ ጥረቱ፣ ጥንካሬው፣ ከእድሜው በላይ የበሰለ አትሌት ነው-...

ስፖርት እና የስፖርተኞች ጉዳት በሀገራችን

ስፖርተኞች ከጉዳት ርቀው ራሳቸውን ጠብቀው፣ ጉዳት ቢያጋጥማቸው እንኳን በቶሎ አገግመው በሚፈልጉት ደረጃ ውጤታማ እንዲሆኑ የስፖርት ህክምና የላቀ አስተዋጽኦ አለው። የስፖርት ህክምና እንደየ ዘመኑ ትኩረት...

ስም እና ቅርጹን የቀየረዉ መድረክ

የሀገራችን እግር ኳስ ፌደሬሽን ከሚያስተዳድራቸው የሊግ ውድድሮች በተጨማሪ “የኢትዮጵያ ዋንጫ” አንዱ ነው። ይህ መድረክ ከፕሪሚየር ሊግ እና ከከፍተኛ ሊግ ውድድሮች ጎን ለጎን የሚደረግ ተጨማሪ የውድድር...

አሰልጣኙ ይሳካላቸዉ ይሆን?

ባለፉት 67 ዓመታት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን 35 ዋና አሰልጣኞች እና ሁለት ጊዜያዊ አሰልጣኞች ማሰልጠናቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ:: ከእነዚህ መካከልም አስራ አንዱ በዋና አሰልጣኝነት ተቀጥረው ያገለገሉ የውጪ...

በዚህ እትም