አሚኮ ስፖርት

አብዮት የሚያስፈልገዉ ውድድር

የኢትዮጵያ ስም በዓለም አደባባይ ሲነሳ ከአድዋ ድል በተጨማሪ አብሮ የሚነሳው የማይናወጠው የአትሌቲክስ ገናናነቷ ነው። በዓለም አቀፍ ታላላቅ መድረኮች ያሸበረቁ  እና ክብረወሰኖችን የሰባበሩ ጀግና አትሌቶች...

የመጀመሪያዉ ጥቁር ፕሮፌሽናል ተጫዋች

በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ እግር ኳስ  በእንግሊዝ እያደገ እና ተወዳጅነትን እያገኘ በነበረበት ወቅት አንድ ስሙ በታሪክ ገጽ  በደማቁ የተጻፈ አፍሪካዊ ኮከብ ብቅ አለ::ይህ...

ባሕር ዳር እና ጂምናዚየም

ለሰዎች እንደ መሰረታዊ ነገር የሚቆጠረው ጂምናዚየም በባህርዳር ከተማ ለውጥ እየታየበት ነው።    ብዙዎች የጂምናዚየሞችን አስፈላጊነት ሲገልጹ እንደ ምግብ፣ ልብስና መጠለያ ሁሉ መረጃና ጂምናዚየም በጣም አስፈላጊ...

የዲሞክራቲክ ኮንጎ አሳዛኝ የዓለም ዋንጫ ታሪክ

ባለፉት ጥቂት ዐስርት ዓመታት የአፍሪካ እግር ኳስ ረጅም መንገድ ተጉዟል። ዛሬ የአፍሪካ ኮከቦች በዓለም ታላላቅ ሊጎች ላይ በጉልህ ሲያንጸባርቁ ማየት የተለመደ ነው። በየአራት ዓመቱም...

ከኬፕ ቨርድ ምን እንማር?

የዛሬ ሃምሳ አመት ገደማ ከፖርቱጋል ቅኝ ግዛት ነጻ የወጣችው ኬፕ ቨርድ እንደ ሀገር በራሷ ለመቆም ስትንገዳገድ እኛ ኢትዮጵያውያን ለበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ከቀኝ ግዛት ነጻ...

በዚህ እትም