አሚኮ ስፖርት

የእዕምሮ ስፖርት

አንድን ማኀበረሰብ ወደ አስተሳሰብ ልዕልና ለማምጣት እና ከዕቅድ አልባ የህይወት ውዝግብ ውስጥ ለማውጣት ረቂቅ የሆኑ የአዕምሮ መሣሪያዎችን መጠቀም ያስፈልጋል ይላል የቼዝ ዶት ኮም መረጃ፡፡...

ታላቁ የእግር ኳስ ድግስ

እ.አ.አ በ1930 በፈረንሳዊው ጁልስ ሪሜት አነሳሽነት በ13 ሀገራት በደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ኡራጓይ የተጀመረው የዓለም ዋንጫ ዛሬ ዘጠኝ ዐስርት ዓመታትን ተሻግሮ የዓለም ትልቁ የሰው ልጆች...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ እና የዓለም ዋንጫ ህልም

ኢትዮጵያ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መስራች ከመሆኗም ባሻገር በ1962 ዓ.ም የአፍሪካን ዋንጫ ማንሳቷ እንደ ትልቅ ብሔራዊ ኩራት የሚወሳ ነው፡፡ እነ መንግስቱ ወርቁ፣ ሉቺያኖ...

የዘመናዊዉ እግር ኳስ አብዮተኛ

ብዙዎቹ በእግር ኳስ ቆርቧል ይሉታል፤ እግር ኳስን እንደነብሱ ይወዳል፤ በእግር ኳስ ምክንያት የ30 ዓመት ትዳሩ ተናግቷል፤ ስለ ስፖርት ስነ ልቦና እና ፍልስፍና ያለእረፍት ያነባል፤...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ አዲስ ተስፋ

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) መድረክ አልፎ በአህጉራዊ የውድድር መድረኮች ላይ እያሳየ ያለው መነቃቃት የብዙ ስፖርት አፍቃሪያንን ቀልብ...

በዚህ እትም