የውጭ ትንታኔ

ንጹሐንን ዋጋ እያስከፈለ ያለዉ ጦርነት

በመካከለኛው ምሥራቅ ፍልስጤም ለሁለት ተከፍላ የአረብ እና የአይሁዳውያን ሀገራት እንዲመሠረቱ ከተወሰነ በኋላ ፍጥጫ እና ጦርነት በተለያየ መጠን ሞቅ፣ ቀዝቀዝ እያለ ሲካሄድ ዘመናት ተቆጥረዋል። በእስራኤል...

የኒውክሌር ስጋት የደቀነዉ ጦርነት

ሕይወታቸው የተጎሳቆለ ሰዎች፣ የፈረሱ መኖሪያ ቤቶች፣ የወደሙ መሠረተ ልማቶች ለዩክሬን መለያ ሆነዋል። የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት የዓለም ምጣኔ ሀብት ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንዳያገግም አድርጓል። ዩክሬን ከምድር...

የቀይ ባሕር ፖለቲካ እና ቀውሱ

በመልክአ ምድራዊ አቀማመጡ ስድስት ሀገራት ያዋስኑታል፤ አራት የአፍሪካ ሀገራት እና ሁለት የመካከለኛው ምሥራቅ ሀገራት። አንድ ትሪሊዮን ዶላር የሚገመት የዓለም ንግድ የሚቀላጠፍበት፣ አምስቱ የፀጥታው ምክር...

“ፈጣሪ አተረፈኝ”

ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ታላላቅ ዓለም አቀፍ የዜና አውታሮች ጉዳዩን ትኩረት አልነፈጉትም። ከበርካታ የሴራ ትንተናዎች ጋር አዳዲስ መረጃዎችም እየተነበቡ፤ እየተደመጡ ጭምር ነው- የዶናልድ...

የሱዳን ግጭት እና የሰላም ተስፋዉ

በዓለማችን ትልቁ ኢሰብዓዊ አደጋ ደቅኖ ያለ ነገር ግን ዓለማቀፍ ትኩረት የተነፈገው፣ የተረሳው የሱዳን ችግር በቅርቡ ማነጋገር ጀምሮ ነበር። በቅርቡ በአሜሪካ አነሳሽነት የችግሩ አሳሳቢነት ለመንግሥታቱ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img