የውጭ ትንታኔ

የእስራኤል እና የኢራን ፍጥጫ

ኢራን ለመጀመሪያ ጊዜ በእስራኤል ግዛት ላይ ጥቃት ፈፅማለች። ባለፈው ቅዳሜ ምሽት እኩለ ሌሊት ላይ እስራኤል በአየር ድብደባ ማስጠንቀቂያ ተናውጣለች። ነዋሪዎቹ መጠለያ እንዲፈልጉ ሲታዘዝ እና...

ዓለም ‘ጆሮ ዳባ ልበስ’ ያለዉ የሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ

ከሰሞኑ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን “ፈረንሳይ እና አጋሮቿ የሩዋንዳውን የዘር ጭፍጨፋ ማስቆም ይችሉ ነበር፤ ነገር ግን ይህን ለማድረግ ፍላጎት አልነበራቸውም” ማለታቸው ዓለምን ያነጋገረ አጀንዳ...

ሰሞነኛዉ የእስራኤል እና የሃማስ ሁኔታ

ከሰሞኑ የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ ፍርድ ቤት እስራኤል የምግብ እና የሕክምና እርዳታን ወደ ጋዛ እንድትፈቅድ ትዕዛዝ አስተላልፏል:: ቢቢሲ ላይ ያገኘነው መረጃ እንደሚያትተው የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ ፍርድ...

የፑቲን ማሸነፍ እና የዓለም ምላሽ

እንደ አውሮፓዊያኑ የዘመን ቀመር በ1952 የተወለዱት ቭላድሚር ፑቲን እ.አአ.  ከ2000 ጀምሮ ነው ሩሲያን በፕሬዝዳንትነት እየመሩ የሚገኙት፡፡ ፑቲን በሰሜን ምዕራብ ሩሲያ በምትገኘው ሌኒንጋርድ በአሁኗ ሴንት...

የ2024 የዓለማችን ስጋቶች

በያዝነው የአዉሮፓዊያን ዘመን (በ2024) ወደ 300 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ሰብአዊ እርዳታ እና ጥበቃ ያስፈልጋቸዋል ተብሏል። የተባበሩት መንግሥታት እና አጋር ድርጅቶች በ72 ሀገሮች ውስጥ በጣም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img