የውጭ ትንታኔ

መቸም የማይጣሱት!

77 ዓመታትን ያስቆጠረው የሰብዓዊ መብቶች የቃልኪዳን ሰነድ የጸደቀው በጎርጎሮሳዊያኑ የዘመን ቀመር   ታህሣሥ 10 ቀን 1948 በተባበሩት መንግ|ሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ነበር:: የጸደቀበት ቀንም በየዓመቱ የሰብዓዊ...

ሶሪያ ትናንት እና ዛሬ

ከሰሞኑ ሶሪያዊያን የኣል-አሳድ መንግሥት የተገረሰሰበትን አንደኛ ዓመት ለማክበር በደማስቆ ጎዳናዎች ላይ ወጥተው ነበር:: ከ14 ዓመታት ጦርነት በኋላ አዲሱ የሶሪያዉ ፕሬዝዳንት አህመድ ኣል-ሻራአ በደማስቆ ደስታቸውን...

የከሸፈዉ የሰላም ስምምነት

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ የፕሬዚዳንትነት መንበሩን ሲቆናጠጡ አሳካቸዋለሁ ብለው ከወጠኑት የመቶ ቀናት ዕቅዳቸው አንዱ ደም አፋሳሹን የሩሲያ - የዩክሬን ጦርነትን ማስቆም ነበር::...

የቡድን ሃያ ጉዞ

እ.አ.አ በ1999 የእስያ የገንዘብ ቀውስን ተከትሎ የተመሠረተው ቡድን ሃያ (G20) የገንዘብ ሚኒሥትሮች እና የማዕከላዊ ባንክ ገዢዎች መድረክ ሆኖ ነበር የተጀመረው። በመቀጠልም እ.አ.አ ከ2007 እስከ 2009...

ሦስት ዐሥርት ዓመታትን ያስቆጠረዉ ሥብሰባ

በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚያተኩረው 30ኛው የዓለም ሀገራት ጉባኤ (ኮፕ 30) በቤለም ብራዚል ከሰሞኑ ተካሂዷል:: ለ15 ቀናት በቆየው ስብስባ የዓለም ሀገራት መሪዎች፣ ተደራዳሪዎች እና...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img