የውጭ ትንታኔ

የኃያላኑ  ፍጥጫ

የአሜሪካዉ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቻይና ላይ ታሪፍ እና ሌሎች የንግድ ማዕቀቦችን መጣል ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ በሁለቱ ኃያላን መካከል ያለው የኢኮኖሚ ግጭት እ.አ.አ ከጥር 2018...

የአሜሪካ እና ኢራን ሰሞነኛ ሁኔታ

በቀደመ ስሟ ፋርስ በመባል ትታወቃለች።  በመካከለኛው እና በደቡብ እስያ እንዲሁም በመካከለኛው ምሥራቅ የዐረብ መንግሥታት መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች፤ ለምዕራባዊን ዛቻና ማስፈራሪያ የማትንበረከከው ኢራን። እስከ...

ሱዳን እንደምን ሰነበተች?

ሁለት ዓመታትን ሊያስቆጥር ቀናት የቀሩት የሱዳኑ የርስ በርስ ጦርነት መቋጫ ያገኘ ይመስላል፤ ለዚህ ደግሞ ድርድር ሳይሆን አንደኛዉ ተፋላሚ ወገን (የወታደራዊው መሪ አብደል ፈታህ አል...

የሃውቲ ትንኮሳ እና ቀይ ባሕር

አንሳር አላህ (የአላህ ደጋፊዎች) በመባል የሚታወቁት የሃውቲ አማጺ ቡድን አባላት የየመንን ዋና ከተማ ሳንአን ጨምሮ ከሳዑዲ አረቢያ አቅራቢያ የሚገኙ አንዳንድ የምዕራብና የሰሜን አካባቢዎች በቁጥጥራቸው...

ሱዳን እንዴት ሰነበተች?

በሱዳን  ያለው ሁኔታ  በጣም  አሳሳቢ ሆኗል፡፡ ሁለት ዓመታት ሊቆጠሩ  ጥቂት ሳምንታት የቀሩት የሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ከዐሥር ሺህ በላይ ሰዎችን ሕይወት ሲቀጥፍ ሚሊዮኖችን አፈናቅሏል::...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img