የዕውቀት ጎዳና

ፋይዳን ለትምህርት ጥራት

ለመነሻነት ኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እና አሰራሮችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለመደገፍ የዲጂታል መታወቂያን እንደ መፍትሄ ለመጠቀም ወስናለች፡፡ ለዚህ ማስረጃ የሚሆነን ደግሞ የትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም...

ተሰጥኦ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ጋር ሲቀናጅ…

አሁን ያለው ዘመን የክህሎት ተኮር ትምህርትን ከምንጊዜውም በላይ ይፈልጋል:: ቴክኖሎጂ እና የስራ ዓለም በፍጥነት እየተቀያየሩ ባሉበት በዚህ ወቅት በንድፈ-ሀሳብ ላይ ብቻ የተመሰረተ ትምህርት በቂ...

የዛሬን ውጤት ለቀጣይ እንደ መነሻ

በሪሰርች ጌት ድረ ገጽ ላይ ያገኘነው መረጃ እንደሚጠቁመው የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የአካዳሚክ ውጤት ለአንድ ተማሪ ቀጣይ የትምህርት ጉዞ ወሳኝ መለኪያ ነው። የዛሬ ውጤት የጉዞው...

አዳሪ ትምህርት ቤቶች – ከውጤት እስከ ሀገር ግንባታ

መግቢያ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ከስምንተኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ ብቁ እና ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ተማሪዎች ሁሉም ተሟልቶላቸው የሚማሩባቸው ተቋማት ናቸው:: ዩናይትድ ኪንግደም፣ ህንድ፣ ስዊዘርላንድ፣ አሜሪካ፣ ናይጄሪያ...

ትውልድን ያነጹ ሀገራት ምስጢር

እንደ የተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም መረጃ መሠረት በየቀኑ 66 ሚሊዮን የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ለረሀብ ይጋለጣሉ:: በሌላም በኩል ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ 75 ሚሊዮን ሕጻናት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img