የዕውቀት ጎዳና

ዘመናዊ የትምህርት ቤት ግንባታ – ለትምህርት ጥራት

ትምህርት ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮችን በመፍታት የሀገርን እድገት ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና አለው፡፡ ይህም ትውልድን በመቅረጽ፣ አቅም የፈጠረ ብቁ የሰው ኀይል በማፍራትና በሰላም ግንባታ ላይ...

ክረምቱን እንዴት ታሳልፋላችሁ?

ክረምት  ለተማሪዎች የእረፍት ጊዜ ብቻ ሳይሆን የክህሎት እና የተሰጥኦ ማዳበሪያ ወቅት ነው፤ የትምህርት ዘመኑ ሲጠናቀቅ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ ተማሪዎች የክረምት ዕረፍት ይጀምራሉ። ይህ ወቅት...

የድል ቁልፎች

ሰኔ ወር የዓመቱ ትምህርት የሚጠናቀቅበት፣ ተማሪዎች ደግሞ ዓመቱን ሙሉ የለፉበትን ውጤት ለማግኘት ለማጠቃለያ ፈተና የሚቀመጡበት ነው፤ ከዚህ በተጨማሪም ብሔራዊ ፈተናዎችም የሚሰጡበት ወሆኑ ይታወቃል፡፡ በአጠቃላይ...

ወደ 100 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ብሔራዊ ፈተና  ይወስዳሉ

በኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለተማሪዎች የትምህርት ሕይወት ወሳኝ መሻገሪያ ነው። ይህ ፈተና ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት የሚያመሩበትን መንገድ ከመወሰኑ በተጨማሪ የትምህርት ሥርዓቱን ውጤታማነትም...

የግንቦት ወር በተማሪዎች

ግንቦት ወር በትምህርት ማህበረሰቡ ዘንድ ልዩ ትርጉም አለው። የትምህርት ዘመኑ ተገባዶ የዓመቱ የድካም ውጤት የሚታይበት የዓመቱ የመጨረሻ ፈተና የሚቃረብበት ወቅት ነው፡፡ በትምህርት ቤቶችም ሆነ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img