የዕውቀት ጎዳና

የክረምት እረፍት ጊዜ ለተማሪዎች

የክረምት  እረፍት ወቅት  በተማሪዎች በጉጉት  የሚጠበቅ ጊዜ ነው፤ ምክንያቱም ከተለመደው የትምህርት ጊዜ  በተለየ  ለማሳለፍ የሚያስችል አጋጣሚ ስለሆነ ነው። በዚህ ወቅት አንዳንድ ልጆች ጊዜያቸውን እንዴት...

የትምህርት ጠላት፦ ግጭት

በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ አንቀጽ 26 ንኡስ ቁጥር ሁለት እና የኢኮኖሚ ፣ የማኅበራዊ እና የባህል መብቶች ዓለም አቀፍ የቃልኪዳን ሰነድ አንቀጽ 13 ሥር...

በፈተና ውስጥ የታለፈ ፈተና

በኲር ሰኔ 3 ቀን 2016 ዓ.ም የዕውቀት ጎዳና ዕትም የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከምስራቅ አማራ ቀጣና የዞን እና የወረዳ የትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር ባደረገው...

የስቴፈን አበርክቶ

ስቴፈን ሃውኪንግ በ1942 እ.አ.አ በእንግሊዝ ሀገር በኦክስፎርድ ተወለደ፡፡ በጥቅምት 1959 በ17 ዓመቱ በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በፊዚክስ የመጀመሪያ ዲግሪውን አግኝቷል።    በካምብሪጅ ትሪኒቲ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ እ.ኤ.አ....

ባሕር ዳር ታዬ

የትውልድ ቦታቸው በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ ነው። የውልደት ዘመናቸውም ሰኔ 7 ቀን 1933 ዓ.ም ነው። ለቤተሰባቸው ታዛዥ እና ተወዳጅ ነበሩ፤ በዚህም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img