የዕውቀት ጎዳና

ለተሻለ ውጤት – መብቃት

ከ402 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተና የሚያስፈትነው የአማራ ክልል ለተሻለ ውጤት መመዝገብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡ የ6ኛ ክፍል ክልል...

ክልል አቀፍ ፈተናዉ እና ዝግጅቱ

በተያዘው ዓመት ከተመዘገቡ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ ተማሪዎች ውስጥ ሁለት ነጥብ አራት ሚሊዮን የሚሆኑትን እያስተማረ የከረመው የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከወርሀ ሰኔ ጀምሮ በሚሰጡ ምዘናዎች...

ለውጤት የተዘጋጀ ሥነ ልቦና

የአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዓመት ሰባት ሚሊዮን ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር ዕቅድ ነበረው፡፡ በተጨባጭ የተመዘገቡት ሁለት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡ ከዚህ ውስጥ በጸጥታ...

የተማሪ ምገባዉ ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?

በአማራ ክልል ያጋጠመው የሰላም መደፍረስ በ2017 ዓ.ም ከአራት ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን ከትምህርት ውጪ አድርጓል፡፡ በአሁኑ ወቅት በትምህርት ገበታ ላይ ሆነው በዓመቱ መጨረሻ ለሚሰጠው ፈተና...

የአብነት ትምህርት እና አበርክቶዉ

መምህር ኪዳነ ማርያም ጌታሁን ጥንታዊ የቆሎ ተማሪ በተሰኘ መጽሐፋቸው የቆሎ ተማሪን ‘ዘአልቦ ጥሪት’ ርስት የሌለው ሲሉ ይገልጹታል፡፡ የቆሎ (የአብነት) ተማሪ የቤተ ክህነት ዕውቀት ፍለጋን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img