የዕውቀት ጎዳና

ቁጥሮች ምን ይናገራሉ?

በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው በትጥቅ የታገዘ ግጭት አንድ ዓመቱን ሊደፍን እየተንደረደረ ባለበት ወቅት ከሦስት ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶችም ተዘግተው ከመማር ማስተማር ውጪ ሆነው መክረማቸውን “ትምህርት...

“ራስን ያልለወጠ ትምህርት ሀገር አይቀይርም”

የባሕር ዳር የኒቨርሲቲ የባህል ቋንቋ እና ኮሙዩኒኬሽን ኮንፈረንስ ዘንድሮ ለ10ኛ ጊዜ ግንቦት 30 ቀን 2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ (ፔዳ) ተካሂዷል:: ማህበረሰባዊ ለውጥ ለማምጣት ቋንቋ፣...

ግጭቱ እና የትምህርት እንቅስቃሴዉ

በአማራ ክልል በ2016 ዓ.ም ስድስት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ተማሪዎች ተመዝግበው ትምህርታቸውን እንደሚከታተሉ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ያስታወቀው የትምህርት ዓመቱ አንድ ብሎ ከመጀመሩ ቀደም ብሎ ነበር::...

ለላቀ የፈተና ውጤት መሰላሎች

በአማራ ክልል አሥር ወራትን ባስቆጠረው ግጭት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች  ወደ ትምህርት ገበታቸው ባልተመለሱበት ወቅት ከሰኔ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ክልላዊ እና ሀገራዊ ፈተናዎች...

ክልላዊ ፈተናዎች እና የተማሪዎች ዝግጅት

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም የትምህርት ጥራትን በማረጋገጥ ብቁ እና ተወዳዳሪ ትውልድን ለማፍራት ታሳቢ ተደርጎ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ሥርዓተ ትምህርት ተቀርጾ ወደ ተግባር ተገብቷል::...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img