የዕውቀት ጎዳና

የትናንቱ እንዳይደገም

በአማራ ክልል ከቅድመ መደበኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ 10 ሺህ 874 ትምህርት ቤቶች እንደሚገኙ የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ...

‘‘እንኳን ደስ አላችሁ!’’

በሀምሌ የመጀመሪያው ሳምንት ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ/ፔዳ ግቢ/ ከወትሮው በተለዬ ደምቆ ሰንብቷል:: ምክንያቱ ደግሞ ዩኒቨርሲቲው  በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን  8 ሺህ 52 ተማሪዎች ሀምሌ 27/2016...

የክረምት እረፍት ጊዜ ለተማሪዎች

የክረምት  እረፍት ወቅት  በተማሪዎች በጉጉት  የሚጠበቅ ጊዜ ነው፤ ምክንያቱም ከተለመደው የትምህርት ጊዜ  በተለየ  ለማሳለፍ የሚያስችል አጋጣሚ ስለሆነ ነው። በዚህ ወቅት አንዳንድ ልጆች ጊዜያቸውን እንዴት...

የትምህርት ጠላት፦ ግጭት

በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ አንቀጽ 26 ንኡስ ቁጥር ሁለት እና የኢኮኖሚ ፣ የማኅበራዊ እና የባህል መብቶች ዓለም አቀፍ የቃልኪዳን ሰነድ አንቀጽ 13 ሥር...

በፈተና ውስጥ የታለፈ ፈተና

በኲር ሰኔ 3 ቀን 2016 ዓ.ም የዕውቀት ጎዳና ዕትም የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከምስራቅ አማራ ቀጣና የዞን እና የወረዳ የትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር ባደረገው...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img