የዕውቀት ጎዳና

ዛሬን ለተሻለዉ ነገ

ዓለምነሽ ፈንታሁን በ2017 የትምህርት ዘመን የሰባተኛ ክፍል ትምህርቷን 94 በመቶ አማካይ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ስምንተኛ ክፍል ተዘዋውራለች:: በ2018 የትምህርት ዘመን ደግሞ የስምንተኛ ክፍል ውጤቷ...

ተማሪዎች የእረፍት ጊዜያቸውን እንዴት ያሳልፉ?

 ተማሪዎች በዓመቱ  ሲሰጥ የነበረውን  ትምህርት አጠናቀው ከመደበኛ ትምህርት ውጭ በሚሆኑባቸው ጊዜያት የቀጣይ ሕይወታቸውን መስመር በሚቀይሱ ሥራዎች ላይ እንዲሠማሩ ይጠበቃል:: ይህ ጊዜ አቅም የሚፈተሽበት፣ ፍላጎት...

ተጽእኖዉ እና መውጫ መንገዱ

ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ዓመታት የተካሄደው የሰሜኑ ጦርነት እና ከዚያም በኋላ በአማራ ክልል ውስጥ ተቀስቅሶ ሁለት ዓመታትን ያስቆጠረው በትጥቅ የታገዘ ግጭት የትምህርት ዘርፉን ክፉኛ...

ለሙያዎች ሁሉ መሠረቱ …

መምህርነት ሁሉንም ሙያዎች የሚፈጥር ሙያ ነው ይሉታል:: በእርግጥም በመምህርነት ድህነት ተረት ይሆናል፤ ከመኖሪያ ቤት ግንባታ ጀምሮ ግዙፍ ከተማዎች እንዲሁም ሀገር ይገነባል፤ መዳረሻ መንገድ ይከፈታል፤...

ትምህርትን ከፈተና ለማውጣት

ያለፉት ሁለት ዓመታት በክልሉ ሕዝብ ኢኮኖሚዊ እና ማኅበራዊ ዘርፎች ላይ ያደረሰው ጉዳት ከፍተኛ ቢሆንም የትውልድ ቅብብሎሽ እንዲቀጥል የሚያደርገውን የትምህርት ዘርፍ ግን እጅጉን ፈትኖታል:: በ2016 ዓ.ም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img