የዕውቀት ጎዳና

ሚሊዮኖችን የመታደግ ዘመቻ

ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ፣ ተማሪዎች ወደ ትምህርት እንዳይመለሱ፣ መምህራን የተማረ ዜጋ ለማፍራት የሚያደርጉትን ጥረት ማደናቀፍ ግቡ ምንድን ነው? ይህ ከባለፈው ዓመት ጀምሮ የቀጠለ የአማራ ክልል...

የባሕር ዳር ዝግጅት

በአማራ ክልል ከትምሕርት ገበታ የራቁ ተማሪዎች ወደ ትምህርት እንዲመለሱ በኵር ጋዜጣ  አማራጭ መፍትሔዎችን ስታመላክት ቆይታለች። በትምህርት ላይ ያሉትም የተሻለ ውጤት አስመዝግበው ወደ ቀጣዩ የክፍል...

ተማሪን ከትምህርት ቤቶች ጋር ለማገናኘት…

በአማራ ክልል የተከሰተው የሰላም እጦት የትምህርት ዘርፉን ዛሬም እየፈተነ ቀጥሏል፡፡ የ2017 የትምህርት ዘመን የአንደኛው ወሰነ ትምህርት በተጠናቀቀበት ወቅት ከአራት ሚሊዮን የሚበልጡ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ...

ተናፋቂዉ የነገዉ ቀን

ክልሉ ባጋጠመው የሰላም መደፍረስ 2016 የትምህርት ዓመትን ከትምህርት ውጪ ሆኖ የከረመው ተማሪ አዲሱ ተስፋ ዘንድሮንም  በተመሳሳይ ሁኔታ ላለማሳለፍ   ከመኖሪያ ቀየው ለቋል:: አዲሱ ተወልዶ ያደገው...

የሕይወት ግብ መዳረሻ መንገድ

ምዕራፍ ጎጃም ትባላለች፡፡ በባሕር ዳር ከተማ ቁልቋል ሜዳ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ ትምህርት ቤቱ የጀመረው የተማሪ ምገባ ፕሮግራም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img