የዕውቀት ጎዳና

የስኬት ቁልፎች

“አልችለውም! የሚባል ቃል በውስጣችን ካለ መቼም ቢሆን አንችለውም፤ ስኬትንም ያጠፋል። በመሆኑም ይህን አስተሳሰብ እጥራለሁ! አደርገዋለሁ! በሚል አዎንታዊ ቃል መቀየር ስኬትን ያቀርባል::” ይህ አባባል የዕውቋ...

የትንሿ ሀገር ስኬታማ የትምህርት ሥርዓት

ትንሿ ሀገር ሲሼልስ በሞቃታማ የአየር ንብረቷ፣ በበርካታ ደሴቶቿ፣ በተለያዩ የባሕል ስብጥሮቿ፣ ኩልል ባሉ የውኃማ ከባቢዎቿ እንዲሁም በጎብኚዎች ተመራጭነቷ ትታዎቃለች:: በብዙ መገለጫዎቿ ስኬታማ ሀገር ይሏታል::...

የትውልድ  ቅብብሎሹ ፈተና

የአማራ ክልል ያለፉትን ከ2 አመት በላይ በሰላም እጦት የነገ ሀገር ተረካቢዎች በሚወጡበት የትምህርት ዘርፍ ላይ አደገኛ ስብራትን ፈጥሯል። ችግሩ በየዓመቱ በነበረው የትምህርት ዘርፍ ላይ...

የብቁዎችን መንገድ ማስፋት

በሀገር አቀፍ ደረጃ በ2017 የትምህርት ዘመን አንድ ሺህ 249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም፤ ከነዚህ ውስጥ  61ዱ  በአማራ ክልል የሚገኙ ናቸው:: ይህም ትምህርት...

የሚባክን ቀን የለም

በጸጥታ መደፍረስ ውስጥ  ከሁለት ዓመታት በላይ እያሳለፈ በሚገኘው አማራ ክልል ትምህርትን በተሟላ ሁኔታ ለማስጀመር አሁንም ጥረት እየተደረገ ነው::   የትምህርት ሥራው የአምስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img