የዕውቀት ጎዳና

የትውልድ ተስፋ

የሀገሪቱ ሕገ መንግሥት በአንቀጽ 36 ንኡስ ቁጥር አንድ  "ሁሉም ሕፃናት በትምህርት ቤቶች ወይም በሕፃናት ማሳደጊያ ተቋሞች ውስጥ በአካላቸው ከሚፈጸም ወይም ከጭካኔ እና ኢ-ሰብአዊ ከሆነ...

ጦርነት እና ግጭት የፈተነው ትምህርት

በጦርነት እና ግጭት ውስጥ ከፍተኛ ጉዳት ከሚደርስባቸው ዘርፎች ትምህርት አንዱና ዋነኛው ነው። ከግጭት እና ጦርነት አዙሪት አለመውጣት ከሥርዓት ትምህርት ጥራት ችግር ጋር ተዳምሮ  የትምህርት...

መማርን መቃወም ነገን ማጨለም ነዉ

ትምህርት የለውጥ እና ራስን ለተሻለ ለውጥ ማዘጋጃ መሳሪያ ነው። የዘርፉ ምሁራን መማር ማለት የባህርይ ለውጥ ማምጣት ነው ይላሉ። ትምህርት ዓለም ለተጓዘችበት የረዥም ዓመታት ቁልፍ...

እንዴት እንዘጋጅ?

ዓለም አቀፉ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ፣ የሰሜኑ ጦርነት እና ከሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ አሁንም ድረስ የዘለቀው በትጥቅ የታገዘ ግጭት በተማሪዎች ላይ አሉታዊ ጫና...

“የነገዋ ኢትዮጵያ ስትታሰብ የዛሬዎቹ ተማሪዎች ናቸው”

የአማራ ክልል የትምህርት እንቅስቃሴ ጉዳት ጅማሮውን የሚያደርገው በ2012 ዓ.ም የተከሰተው ዓለም አቀፉ የኮቪድ ወረርሽኝ የፈጠረውን ማኅበራዊ ክልከላ ተከትሎ ነው፡፡ ከዚያም ከጥቅም 24 ቀን 2013...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img