የዕውቀት ጎዳና

ትምህርትን ከገጠመዉ ፈተና እንዴት እንታደገዉ?

የአማራ ክልል ካለፉት ሁለት ዓመታት በላይ በሰላም እጦት ውስጥ እያለፈ ይገኛል:: በእነዚህ ዓመታትም ትምህርት ቤት የናፈቃቸው፣ ጓደኞቻቸውን ማግኘት የጓጉ፣ ከዕውቅት ለጋሽ መምህሮቻቸው ጋር መገናኘት...

ግእዝ እና ፋይዳዉ

በዓለም አቀፍ ደረጃ 31 ዩኒቨርሲቲዎች የግእዝ ቋንቋን ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ፐኤችዲ ድረስ በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ በኢትዮጵያም አዲስ አበባ፣ ደብረ ብርሐን፣ ደብረ ማርቆስ፣ ጎንደር እና...

የባከነውን የትምህርት ጊዜ ለማካካስ

ከሁለት ዓመታት በላይ በሰላም እጦት ውስጥ የሚገኘው የአማራ ክልል ችግሩ የትምህርት ዘርፉን እየፈተነው ነው:: በእነዚህ ሁለት ዓመታት ሰባት ሚሊዮን ያህል ተማሪዎች ከትምህርት ርቀዋል፤ መምህራን...

መዳረሻዉ እንዳይከስም

በዕውቀት የበቁ፣ በመልካም አስተሳሰብ እና አመለካከት የተቃኙ ዓለምአቀፋዊ ተማሪዎችን ማፍራት የኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓቱ ቁልፍ መለኪያ ነው:: ለብቁነታቸውም የትምህርት ተነሳሽነት እና የነቃ ተሳትፎ እንዲኖራቸው የሚያደርጉ...

አሁንም እንመዘግባለን!

የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት፣ አንቀጽ 36 (1) ሁሉም ሕፃናት በሕይወት የመኖር፣ ወላጆቻችውን ወይም በሕግ የማሳደግ መብት ያላቸውን ሰዎች የማወቅ እና የእርሱንም እንክብካቤ የማግኘት፣ ጉልበታቸውን ከሚበዘብዙ ልማዶች...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img