የዕውቀት ጎዳና

ለነገዉ የቀና መንገድ

የህዳር  9 ቀን 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤቶች  ውስንነት እና  ደረጃቸውን አለመጠበቅ፣ የመማሪያ ክፍል እጥረት እና ጥበት በኢትዮጵያ ላለው የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነት ፈተና ሆነው ይነሳሉ::...

ትምህርት እና ተጽዕኖዉ

የህዳር 2 ቀን 2017 ዓ.ም ከፈጣሪ በታች በበሽታ ምክንያት ሊያጋጥም የሚችልን ሞት የሚረቱ፣ ከተማን የሚገነቡ መሀንዲሶች፣ ሕይወትን ቀለል ለማድረግ እና የዓለም ሕዝብን ማኅበራዊ መስተጋብር ለመፍጠር...

ያለ ፍሬ የቀረዉ አበባ

የተረት አባቱ አበባ ተስፋዬ ሕጻናትን “የዛሬ አበባዎች፣ የነገ ፍሬዎች” ሲሉ ይጠሯቸዋል:: እርግጥ ነው ልጆች ዛሬ ላይ አበባ ናቸው፤ እንክብካቤ ካገኙ ለፍሬ በቅተው ለብዙዎች የመኖር...

ትምህርት እና ተግዳሮቶቹ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መረጃ እንደሚያመለክተው በዓለም ላይ ከ222 ሚሊዮን በላይ ሕጻናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነዋል:: የእርስ በእርስ ግጭቶች፣ ድንበር ዘለል ጦርነቶች እና በተፈጥሯዊ እና...

የትምህርት ፈተና እና የነጋችን ዕጣ ፋንታ

ዓለም ከፍታዋን ያረጋገጠችበት የትምህርት ዘርፍ ዛሬ ላይ እጅጉን እየተፈተነ ነው:: የዓለምን ሕዝብ ወደ አንድ መንደር ማሰባሰብ የቻለውን የቴክኖሎጂ ዘርፍ መፍጠር የቻለው ትምህርት ዛሬ ደግሞ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img