ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሰሜን ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ አስተዳደር ስር ላሉ ተሽከርካሪዎች እና በዞኑ ስር ላሉ 7 ወረዳዎች እንዲሁም ለ3 ከተማ አስተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት ለአንድ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፤ ቁጥር 01

የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ የሚያስፈልጉ የምግብ እና መገልገያ እቃዎችን  ሎት 1. ለምግብ አገልግሎት የሚዉሉ ሩዝ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የእነብሴ ሣር ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለእነብሴ ሣር ምድር ወረዳ ዉሃ ሃብት ልማት ጽ/ቤት ለዶማ /08/ ቀበሌ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቃስ በትምሀርት ፣ በጤና እና በስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ ልማት...

የሐራጅ ጨረታ ማሰታወቂያ

አቶ መላኩ ኑሬ ፀሀይ በፀደይ ባንክ ዳሞት ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ የተያዘዉን በመያዣ ሰጨዉ በአቶ ሞላ ፀሀይ አፈወርቅ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት እስከ ሰኔ 30 ድረስ ለሆስፒታሉ ለኦክስጂን፣ መድሃኒትና የህክምና መሳሪያ መጫኛ አገልግሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት  በሆስፒታሉ ውስጥ ተመድበው ለሚሰሩ ሰራተኞች እስከ 61 ሠው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ብዛት 2 የሆኑ በግልጽ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምዕራብ በለሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተርመሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የመኪና እቃዎች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዘመኑ የታደሠ ህጋዊ የንግድ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር የኦዲት አገልግሎት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ መጋረጃ እና ጄኔሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች  መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮዽያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በክምችት የሚገኘውን የምግብ እና የእህል ብጣሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈጋል ፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ...