ጨረታ
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምሥራቅ ደንምቢያ ጤና ጥበቃ ስር የሚገኘው የአይምባ ጤና ጣቢያ የAPTS ሸልፍ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ መወዳደር ይችላሉ፡፡
በዘመኑ የታደሰ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-001/2019
የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በካፒታል በጀት ለሶላር ሲስተም የሚያገለግሉ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቾች የሚያሟሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች በዘርፉ...
ጨረታ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ሎት 1. ለራተኞቹ ጥዋት እና ማታ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ መኪና...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር የሚገኙ ድርጅት (ኩባንያ) የ2018 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ማተቤ አሸንፍ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ተከሳሽ በፍርዱ መሰረት መፈጸም ባለመቻላቸው ምክንያት በቲሊሊ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የገዥ መለያ ቁጥር 05/2019 ዓ/ም
ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ሎት1. የምግብ እህል አቅርቦት( ድፍን ጥሬ አተር)፣ ሎት2. የግንባታ ብረት ውጤቶች አቅርቦት (የጣርያ ኬንች ቲቦሳሪ ብረት RHS) በግልፅ ጨረታ...
ጨረታ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019ዓ/ም
የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ የሚስፈልጉ ግብዓቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1....
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ለምለም ፍሬው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አደራ ቸኮል መካከል ባለዉ የጋብቻ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ኮ/ር ዕድሜዓለም፣ በምዕራብ መንገድ፣...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ማለትም ፡- ሎት 1. የማገዶ እንጨት፣...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምእራብ ጎጃም ዞን በሰከላ ወረዳ የአባይ ምንጭ 2ኛ ደ/ት/ቤት ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል የተማሪዎች መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍቶች በትምህረት ካሪኩለም መቀየር ምክንያት ከጥቅም...

