ጨረታ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለማረሚያ ቤቱ የህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእህል አይነቶችን፣ የማገዶ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አሚኮ በቁጥር ኮ/አ/ም/ስ/ኤ/299/2018 በቀን 26/05/2018 ዓ.ም በሰጡን ውክልና መሰረት ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 14/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት 1 የአሚኮ የአጥር ግንባታ ሥራ  ደረጃ 6 እና በላይ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ፣ ሎት 2 የደሴ ስቱዲዩ የኢንቴረር ሥራ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት 1. የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸር፣ 2. ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እንዲሁም 3. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በጎንደር ከተማ አስተዳደር በጤና መምሪያ ሥር የሚገኘው የጎንደር ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች እና ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ...

ማስታወቂያ

ሰንፓዝ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ መቋሚያ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጋጅና ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ብሩህ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አለማየሁ አበራ፣ ሞሴ ታመነ እንዲሁም በልስቲ ታደለ 3ቱ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ብርህ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ የትዋለ አይናለም መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በቤት መለያ ቁጥር AM01001100900505 የተሰጠውን መኖሪያ ቤት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- 005/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ በጀት  ለቢሮ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ የመኪና ጎማ  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟሉ መወዳደር...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ ሽታ ሰውነት እና በአፈ/ተከሳሽ ሽመልስ መኩሪያ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መኳንንት፣ በምዕራብ ማርልኝ...