ጨረታ
ጨረታ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ገነቱ ካሴ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ. አቶ እንግዳ ዘለቀ፣ 2ኛ. አቶ ጥላየ ዘለቀ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሳሾች የተወሰነባቸውን...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የ2018 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም እያንዳንዱ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታ ለመወዳደር ይችላሉ፡፡
...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሣሽ መሀመድ አሚን እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ አለሙ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በምሥራቅ ገዛኸኝ ጥሩነህ፣ በምዕራብ መንገድ፣...
ጨረታ
የፈተና ዉጤት ማሳወቅ ማስታወቂያ
በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሠ/ረዥ.ጊ.ቅ.ማ/2091/2018 በቀን 22/08/2018 ዓ.ም በወጣው በአዲስ አበባ ቅርንጫፍ የመረጃ ቴክኖሎጂ ድጋፍ ኢንጅነር ባለሙያ 3 የረዥም ጊዜ ኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ ላይ መስፈርቱን...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጃዊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ፈርኒቸር የአገር ውስጥ ሎት 2. ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መወዳደር...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ሎት 1. የእንስሳት መድሀኒት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሰለዚህ ለመጫረት የሚፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች...
ጨረታ
በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣ ሎት 2....
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የህክምና እቃ አዉቶክሌቭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡-
ተጫራቾች እቃዎችን ወይም አገልግሎቾችን ለማቅረብ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአብክመ ግብርና ቢሮ የፔ.ሳ.ፒ.ዬ ፕሮጀከት (Productivity enhancement support for the integrated Agro-Industrial parks and youth employment PESAPYE) project ማስተባበሪያ ዩኒት በጣባና ብልጭት ለሚያሰራው መስኖ...

