ጨረታ

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ 1ኛ.ወ/ሮ ሽማጫሽ አንጀት፣ 2ኛ. አቶ ሀብታሙ መኮነን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በሺንዲ ከተማ  ቀበሌ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ 1ኛ. የትነበርሽ አግደው፣ 2ኛ.ህዝባዩሽ አግደው፣ 3ኛ. አሳየች አግደው እና በአፈ/ተከሳሽ ቸኮል መኮነን መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በቅላጅ ከተማ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት፤...

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለማስተላለፍ ባወጣው አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በመመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት የመኖሪያና የድርጅት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በምዕ/ጐጃም ዞን ገንዘብ መመሪያ የደም/ዙ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ በሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች ያሉ ሎት l. ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፤ አገልግሎት የሰጡ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ አትርሳው አለሙ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አስማረ ከበደ (5) ሰዎች፤ 1.አቶ አስማረ ከበደ ፣2.አቶ ማረው ተሾመ፣ 3. አቶ ደሳለኝ ከበደ፣ 4. ወ/ሮ ገነት...

የተሰረዘ ጨረታ ስለማሳወቅ

የጣቁሳ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ፣በመኮንታ ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ፣የጨረታ ማስታወቂያው ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም በታተመው ጋዜጣ መውጣቱ ይታወቃል፤ነገር ግን አሰሪው መስሪያ ቤት በበጀት እጥረት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የእነማይ /ወ/ገ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን በእነ/ወ/ገ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት ከየንብረት ክፍሎች የተሰበሰቡ የሚወገዱ የተለያዩ አሮጌ ብረታ ብረቶች በሽያጭ ለማስወገድ በአንድ ቦታ ላይ ተሰብስበው...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት የተለያዩ መኪኖች ጎማ  በግልጽ ጨረታ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታው ተቋርጦ የነበረውን የጭልጋ ማረሚያ ቤት የምድረ ግቢ፣ የመንገድ፣ የውሃ እና የኤሌክትሪክ ስራዎች እንዲሁም ቀሪ የህንፃ የማጠናቀቂያ ስራዎች ግንባታ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታው ተቋርጦ የነበረውን የወልድያ ማረሚያ ቤት የምድረ ግቢ፣ የመንገድ፣ የውሃ እና የኤሌክትሪክ ስራዎች እንዲሁም ቀሪ የህንፃ የማጠናቀቂያ ስራዎች ግንባታ...