ጨረታ
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት አመት ለሚገነባው የከሚሴ እናቶች እና ህጻናት ሆስፒታል ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል...
ጨረታ
የሐራጅ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አዳነ እውነቴ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ እውነቴ ገበያው፣2ኛሙሉቀን እውነቴ፣3ኛአወቀች እውነቴ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአበቡ ብዙአየሁ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በሰሜን አገኝ መስፍን...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አቶ ስማቸው ከሀሊው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አቶ አድጐ ስሜነህ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ፤ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በሰሜን ህብስቴ ይታይህ፣በደቡብ ውድነህ አሳየ፣...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደብረ ማርቆስ ደም ባንክ አገልግሎት ለጽ/ቤቱ አገልገሎት የሚውሉ ብስኩት፣ የታሸገ ውሃ የጽዳት እቃዎች፣ ህትመትና ፕላስቲክ ወንበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች...
ጨረታ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ውቤ አነጋግሬ በአፈ/ተከሳሽ ያየሰው መርከቡ መካከል ስላለው ገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በአዋሳኝ በምሥራቅ 017፣ በምዕራብ 015፣ በሰሜን 018 አንዲሁም በደቡብ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ጌች ግሮሰሪ ዕቁብ ማህበር ሰብሳቢ አቶ አለኸኝ ልየው በአፈ/ ተከሳሽ እነ አቶ አለኸኝ አይናለም ሶስት እራሳቸው መካከል ባለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ...
ጨረታ
በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር በዚገም ወረዳ ሶሪት ቀበሌ ያመረተውን ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ግጨ 04/2017
የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና እና የህትመት አገልግሎት ለ1/አንድ/ ዓመት የሚቆይ አመታዊ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡...
ጨረታ
የደን ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ጎጃም ዞን በዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር በአብችክሊ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጁፊ በሚባል ቦታ የሚገኘውን በ34 ሄ/ር መሬት ላይ የለማ የባህር ዛፍ ደን የማህበረሰብ ደን...

