ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሸበል በረንታ ወረዳ ፍ/ቤት እና የመርገጭ ንውስ ወረዳ ፍ/ቤት የግፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚዉል ሎት 1 ጽ/መሳሪያ፣ ሎት...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎጃም ዞን  የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን  ቁርጥራጭ ብረታ ብረት  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው የምትሳተፉ ድርጅቶች /ግለሰቦች/ በቀረበው የጨረታ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ጸደይ ባንክ በአፈ/ተከሳሽ 1.ግርማ ተዋበ 2. አንዳርጌ ተዋበ መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአቶ አንዳርጌ ተዋበ የተመዘገበ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01  የሚገኝ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የወገዳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ትብ//ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የቢሮ እቃ፣ ቋሚ እቃ፣ የጽዳት እቃ፣ ህትመት የመብራት አክሰሰሪ እና...

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታዎችን በመሬት ሊዝ ጨረታ በመመሪያ መሰረት ለተጫራቾች አወዳድሮ ማስተላለፍና ማልማት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ በውቀት በላይ በአፈ/ተከሣሽ አላምነህ ይስማው በጣ/ገብ ብርሃኔ አሠጉ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈጻጸም ተከሣሽ ንብረት የሆነውን በአገው ግምጃ ቤት ከተማ ቀበሌ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ንብረት ለሆኑት የተለያዩ ከባድ ተሸከርካሪዎች ጎማ ከነ ካላማዳሪዉና ከነፍላፑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአዴት ሆስፒታል የግ/ዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስ/ ሂደት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሎት 4 ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈትና የጽዳት እቃዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መወዳደር...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ ከሳሽ ሙሉቀን ጌትነት እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ.ወ/ሮ አበባ በላቸው፣ 2ኛ.ወ/ሮ ያምሮት ደሴ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ በማራኪ ቀበሌ በሟች...